አርስዎ ሳይፈልጉ ሳይስማሙ፣ ያለፍቃድዎ የሚደረግብዎ የወሲብ ግንኙነት ወይም ሌላ አይነት ወሲባዊ ጥቃት የተለያዩ አይነቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የወሲብ ግንኙነት ሲባል በወንድ ብልት፣ ጣት ወይም በተለያየ ቁሳቁስ የተካሄደ ሊሆን ይችላል፡፡: ከዚህም ሌላ በኃይል መሳም፣ ሰውነትዎን ማሻሸት/መንካት፣ ወሲብ አዘል የሆኑ አነጋገሮች፣ አስተያየቶች፣ አመለካከትንም ይጨምራል፡፡ በሥራዎ አካባቢም ከአለቃምዎ...
በየጊዜው በአለማችን ልዩ ልዩ አገሮች የተጠኑ ጥናቶች የሚያመለክቱት በትዳር ውስጥ ያሉ ሰዎች ብቸኛ ከሆኑት ይልቅ የተሻለ ጤንነትና ረዥም አድሜ አንደአላቸው ነው፡፡ ነገር ግን በትዳር ውስጥ መግባባት ከሌለ፤ ከደስታ፣ ከመተሳሰብና ከመፈቃቀር ይልቅ ንትርክ፣ ጠብ፣ መደባደብና አለመተማመን ከሰፈነ ግን ለጤናም ጥሩ አይደለም፡፡ ሕይወትም ሊያሳጥር ይችላል፡፡ ከዚያም አልፎ ለልጆች ደህንነትም አስጊ...
አንቅልፍ ለጤናዎ በጣም አስፈላጊ ነው፡: አካልዎም አእምሮዎም በደንብ አንዲሠሩ፣ ከቀን ድካም በኋላ እንደገና እንዲጠገኑ ምናልባትም ቀን ያየናቸው፤፣ያሸተትናቸው፣፤ የነካናቸው፣ የቀመስናቸው፣፤፣ የሰማናቸው እና ባጠቃላይ ያወቅናቸውን ሁኔታዎቸች/ነገሮች ሁሉ ለዘለቂታው አንዳናስታውሳቸው የሚደረጉበት በእንቅልፍና በህልም ወቅት ነው፡፡: የአንድ ለሊት እንቅልፍ እንኳን ማጣት በሰውነት ላይ ለውጦች...