የአካል አንቅስቃሴ ለጤንነት በጣም አስፈላጊ ነው፡: ፕሮግራም ወጥቶለት የሚካሄድ እንቅስቃሴ (ለምሳሌ፣ ሩጫ) ወይም ለወትሮው የሚያደርጉት እንቅስቃሴ...
ክብደትዎን ለመቆጣጠር ዋና ዘዴዎቹ፡ ምግብዎን ማስተካከል (ምግብ በልኩ ይሁን፤ ጤናማ ምግብ ይብሉ፤ ምግብ ሲበሉ የካሎሪ መጠን በጥንቃቄ አይተው ይሁን) እና የሰውነት እንቅስቃሴዎን መጨመር ናቸው፡፡
የሚበሉትን ምግብ ካሎሪ ለመቆጣጠር ይሞክሩ፡፡ ይሄ ማለትም የምግብ መጠን በልኩ ይሁን ማለት ነው፡፡:...
የመደበት ፅንሰ ሀሳብ ሀዘን፣ ብስጭት፣ አለመደሰት ወይም መከፋት በሚባሉ አሉታዊ ስሜቶች የሚገለፅ ነው፡፡ አብዛኞቻችን በህይወት ዘመናችን የሆነ ወቅት ላይ ለአጭር ጊዜም ቢሆን በዚህ ስሜት ውስጥ ማለፋችን አይቀርም፡፡ አንድ ሰው የመደበት ችግር ወይም ህመም ተጠቂ ነው የሚባለው ግን የለት ተለት ህይወቱ በሀዘን...